መረጃ ሀዲስ አለማየሁ ክፍለ ጦር‼
የአማራ ፋኖ በጎጃም የሀዲስ አለማየሁ ክ/ጦር የየቦቅላ አባይ ብርጌድ፣የአነደድ ተድላ ጓሉ ብርጌድ፣የአዋበል መብረቁ ብርጌድ እና የክ/ጦሩ ጥምር ጦር ጥቁር አንበሳ በቅንጅት "ወጀል፣ዱቄ እና ለቁማ መገንጠያ ላይ በፈፀሙት ኦፕሬሽን"ደረጀ ባልቻ"የሚባል የሚሊሻ ጠርናፊ ጨምሮ እስካሁን በተረጋገጠ መረጃ 24 ሙት፣16 እጅግ ከባድ ቁስለኛ፣መጠኑ ያልታወቀ ቀላል ቁስለኛ መደረጉን ምንጮቻችን ገልፀዋል።
ሆስፒታል ውስጥ በህይወትና በሞት መካከል የሚጨነቅ ስላለ የሟች ቁጥር ከፍ ሊል ይችላል ሲል የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ መምህር ፋኖ እንደሰው ታምሩ ለአሻራ ሚዲያ ገልጿል ።