ሰበር ዜና
የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ አባላት የሆኑት ሻለቃዎች ማለትም ጅጋ ሻለቃ ፣ ራስ ደረሶ ሻለቃ ፣ ፍኖተ ሰላም ሻለቃ እና የብርጌዱ ተወርዋሪ ሀይሎች በጥምረት እጅግ ግሩም የሚያስብል ድል አስመዝገበዋል በዚህም በሁለት ቀን ውጊያ የጠላት ኃይል ለቁጥር የሚያዳግት ሙት እና ቁስለኛ ሲሆን 5 የአገዛዙ አገልጋይ ሀይል ከነነፍሱ የተማረከ፤ ከ47 በላይ ክላሽ ፣ 2 ብሬን እና ከ22 ሺህ በላይ ተተኳሽ በመማረክ አንገቱን አስደፍተውት የተረፈው ጠላት ልዩ ስሟ ሞሰቢት ከምትባል ተራራ ላይ ቁጭ ብሎ በመቁለጭለጭ ላይ ይገኛል ።
ሰሎሞን ፀጋዬ የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ክፍል
ድል ለአማራ ፋኖ
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳስብ
አዲስ ተስፋ