27 የአገዛዙ ሚኒሻዎች ፋኖን ተቀላቅለዋል
የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ከሚያስተዳድራቸው ወረዳዎች ደጀን ወረዳ አንዱ ሲሆን በደጀን ወረዳ የሚገኜው ዛምበርሃ ብርጌድ በጠላት ሀይል ላይ እየፈፀሙት ያለዉን መጠነ ሰፊ ጥቃት ተከትሎ በደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ ከሚገኘዉ የጠላት ካምፕ ከሞት የተረፋት 27 ሚሊሻዎች የአገዛዙ ስርዓት በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ዘር ተኮር ጭፍጫፋ በመረዳት መጥፋታቸው ተርጋግጠዋል።ኅ
ከጠፉት ሚሊሻወች ውስጥ የተወሰኑት ዛምበርሃ ብርጌድን የተቀላቀሉ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ አካባቢያቸዉን ለቀዉ ኮብልለዋል።
ከደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ ካምፕ ውስጥ የአገዛዙ ስርዓት በመክዳት ፋኖን የተቀላቀሉ ሚኒሻዎች መካከል:-
1 ይርመድ አበበ
2 ጥበቡ ያለዉ
3 መሰረት በላይ
4 ለወየ ቢተዉ
5 አማረ በልስቲ
6 መሰል ስንሻዉ
7 ሞሱ ጓንቸ
8 ሽሜ ጓዴ
9 ደመቀ አልመዉ
10 ሻንበል አማረ
11 አሸዋ ታደሰ
12 ንጉሴ ቁሜ
13 ንጉሴ አባትፈንታ
14 ጓንቼ ዳምጤ
15 ደምሴ እጅጉ
16 ትልቅሰዉ አልማዉ
17 ጌትነት ግሩም
18 አንለይ አስናቀ
19 ትልቅ አሻግሬ
20 አንለይ አለሙ
21 ጥላሁን መላኩ
22 አሻግሬ ብዙነህ
23 ብርሌው ሞላ
24 አንለይ ታለማ
25 ብርቁ ዋለ
26 መሰንበት የተባሉ የሚኒሻ አባሎች የአገዛዙ ስረዓት በግደታ አስገድዶ እንዳስገባቸው ለፋኖ አባላቱ በማስረዳት የአማራን ህዝብ አንወጋም በማለት ጠላት ያለበትን ቀጠና ለቀዉ መውጣታቸው ተናግረዋል።
ዛምበርሀ ብርጌድ በደጀን ወረዳ አባይ ማዶ በፌደራል ፖሊስ ላይ የፈፀሙትን ገድል ይዘን እንመለሳለን።