ሰበር !
ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ደፈጣ በመያዝ የአገዛዙ ሎሌዎችን አመድ አድርጋለች ከአዲስቅዳ ወደ አሸዋ ጉዞ ሴረግ የነበረ ዲሽቃ የጫነ 1 ፓትሮል በኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ልጆች አሸዋ ላይ በደፈጣ ሲመታ መኪናዋ ተገልብጣ 6 ሰዎች ወደ ላይኛዉ ሲላኩ ዲሽቃዉ ከጥቅም ዉጭ ሁኗል ሲል የብርጌዱ ጦር አዛዥ መቶ አለቃ ለአለም ገልፀዋል
ይቀጥላል ገና
ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ