ቋሪት❗️❗️
በነገራችን ላይ ጥዋት ብረት ለበስ ታንክ ከጅጋ ገነት አቦ ገብታለች ።ገነት አቦ ከቋሪት ዋና ከተማ ገበዘማሪያም 20 ኪሜ ላይ ትገኛለች።
ቋሪት ለመግባት ከአዴትና ከፍ/ሰላም የመጣው ሃይል ብረአዳማ እና ገነት አቦ ሰፍሯል።
ከሰሞኑ ማክሰኝት በነበረው ውጊያ ለማክሰኝቶች ተጨማሪ ሃይል ሲመጣ የገረመው ወንዳውክ ብረጌድ ከጅጋ ወጣ ብሎ ካለ ቦታ የመጣውን ሃይል ይይዘዋል።ነገረ ግን ፒምፒዋ ወለል ካለ ሜዳ ላይ ከገረመው ወንዳወ ብረጌድ ሰራዊት መሃል እየገባች :አልፋ ከፊታቸው እየቆመች መከራቸውን ታበላቸዋለች።
ጭራሽ መሃከላቸው ገብታ እጅ ስጡ እያለች ዙሪያቸውን እየዞረች አስቸገረች።አንድ የፋኖ አባልም ገጭታ ገደለች።
ሌሎች ባህረዛፍ ባይኖረ ሁሉንም በጨረሰቻቸው ነበር።
የሆነው ሆኖ በታምረ ተረፈው እግረኛውን ጠብጥበው ይወጣሉ።እነሱ በጎን ሲወጡ ፒምፒዋ ብዙ ኪሎሜትረ አቋረጣ ዝንድብ ገባች።እነሱን ቀድማ ማለት ነው።
ይህኔ ነበር የጎጃም ፋኖ ራሱን አያሻሽልም ብየ ጎ ያልሁት።ጎ ብየም አልቀረሁ።
ፋኖዎች ላይ ደውየም ወረድሁባቸው ።የአንድ ሰው ህይወት በከንቱ አታባክኑ ።ለምን ራሳችሁን አታሻሽሉም?መፍትሄውንም ጠቆም አደረግኋቸው።
ዛሬ ያልኋቸውን በፍጥነት አሟልተው ጠበቋት ።ፒምፒዋ ይህን ስተውቅ ፈረጥጣ ፋኖተሰላም ገብታለች።
ከባህረዳረ የተነሳ የኮማንዶ ሃይልም ብረአዳማ ደርሶ አዘቅዝቆ ቋሪትን ሲያይ ግደሉኝ እንጅ አልገባም ብሎ ፈረጥጧል።
አሁን ብረአዳማ እና ገነት አቦ ለእረድ የተዘጋጁ ትቂት በጎች አሉ።
ሲታረዱ የማበስራችሁ ይሆናል።
አቅዳቸው ዛሬ መግባት ነበር ።ግን አልተሳካም።አንደውስጥ መረጃ ምንጮች ከሆነ ብንገባም አንወጣም ነው አሉ የሚሉት።
ከዚህ በፊትም ዙሪያዋን ሲክረተረት ከረሞ ንፁሃንን ጨፍጭፎ መሄዱን ታስታውሳላችሁ።
አሁን አራተኛ ቀኑ ነው።ሶስቱን ቀን በሚገባ እየተጨፈጨፉ አሳልፈዋል።