ከ142 በላይ ንፁሃን በፋግታ ለኮማ ወረዳ ተጨፍጭፏል።
የብልፅግና አሸባሪ ሃይል ወደ አማራ ክልል ከገባ ጀምሮ በአንድ ወረዳ ብቻ ከ142 በላይ ንፁሃንን መጨፍጨፉን አረጋግጠናል።
በትናንትናው ለት ብቻ ህፃናትን ጨምሮ ከ4 በላይ ንፁሃንን በአዊ ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ የተጨፈጨፉ መሆኑን በአካል በመገኘት አረጋግጠናል ።
አማራን ሊያጠፋ የመጣን አሸባሪ ሃይ መደምሰስና ማሸነፍ ግድታ ነው።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
[የአማራ ፋኖ በጎጃም!]
(የአገው ህዝብ እንዲህ ዋጋ እየከፈለ እንደሆነ ለአንዳንድ ክፍት አፎች ንገሯቸው)