የጠላትን ጉረሮ ለማነቅ ተዘጋጁ!!!
መቶ አለቃ ለአለም ጌታነህ!!!
ከ73 በላይ የጠላት ሰራዊት ገዘኸራ መሬት ላይ ወደ አፈርነት በተቀየረበት የትላንት ይካቲት 30//2017 ዓ/ም አዉደ ዉጊያ አካል የነበረዉን የአዲስ ቅዳም ከተማ ልዩ ኦፕሬሽን ተከትሎ ምሽጉ አድጓሚ ተራራ ላይ ተቀብሮ የእዉር ድንብር ተኩስ ይተኩስ የነበረዉ ፀረ አማራ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ይተኩሳቸዉ የነበሩ አብዛኛዉን ከባድ መሳሪያዎች ንፁሀንን ኢላማ ያደረጉ እንደነበረ'ና በዚህም በማህበረሰባችን ላይ ጉዳት መድረሱን ትላንት መረጃ ማካፈላችን ይታወቃል።
በዚህ መሰረት ይህ ፀረ አማራ የሆነ የብልፅግና ታጣቂ ቡድን አድጓሚ ተራራ ላይ ሁኖ በወረወረዉ የሞርተር ቅንቡላ የወላጆቿ ቤት ሲጎዳ በቀላሉ ማምለጥ ባለመቻሏ በቤቱ ፍርስራሽ ጉዳት የደረሰባት ታዳጊ ቀረብሽ አዲሱ አንዷ ናት።
ይህ ቡድን በትላንትናዉ እለት ብቻ 3 ንፁሃን ወገኖቻችንን ሆን ተብሎ በተፈፀመ ጥቃት በግፍ የረሸናቸዉ ሲሆን ህፃን ቀረብሽን ጨምሮ ብዙ ንፀሀንን አቁስሏል።
ይህንን ግፈኞች በንፁሀን ወገኖቻችን ላይ እያደረሱት ያለዉን የዘር ማጥፋት የወንጀል ድርጊት አስመልክቶ ዛሬ በቀን 01/07/2017 ዓ/ም ለሚመሩት የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ሰራዊት መልዕክት ያስተላለፉት የብርጌዷ ዋና ጦር መሪ የመቶ አለቃ ለአለም ጌታነህ አፅንዎት ሰጥተዉ እንደተናገሩት
በዚህ አንድ አመት ከሰባት ወር ጊዜ ዉስጥ ብቻ በወረዳችን ፋ/ለ/ወ ላይ 142 በላይ ንፁሀን ወገኖቻችን በዚህ ጥላቻ ባሳበደዉ ፀረ አማራ የብልፅግና ቡድን በግፍ መጨፍጨፋቸዉን'ና አብዛኞቹ ለከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መዳረጋቸዉን አስታዉሰዉ ይህ መንግስት መር የሆነ ሰይጣናዊ የርካሾች እርካሽ ተግባር ሊቆም የሚችለዉ በድርጅታችን የአማራ ፋኖ መሪነት እያደረግን ያለነዉን የህልዉና ተጋድሎ በተባበረ ክንድ በማጠንከር'ና በማዘመን የጠላትን ጉረሮ ማነቅ ስንችል ብቻ እና ብቻ መሆኑን በአግባቡ ተረድተን ይህንን ቁመና ለማምጣት ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ ብለዋል።
በመጨረሻም
ትላንት ይካቲት 30/2017 ዓ/ም ፀረ አማራዉ የብልፅግና ገዳይ ቡድን በግፍ የረሸናቸዉን ንፁሀን ወገኖቻችን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን!! ለቆሰሉ ወገኖቻችንም ምህረትን ይላክላቸዉ!!!
የተጎዱ ወገኖቻችን ደም በትግላችን የሚመለስ ይሆናል!! በሚል ንግግር የእለቱን ዉይይት ከፍተዉታል ።
አዲስ ትዉልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ፋኖ ተሻገር አደመ ከ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙነት
መጋቢት 1/2017 ዓ/ም