የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡
===============
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በበይነ መረብ ለመመዝገብ የሚያስችል ስልጠና ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች መሰጠቱን ከቢሮው የፈተና ክፍል የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
የትምህርት ዘመኑ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጭው የካቲት 3/2017 ዓም ጀምሮ እንደሚካሄድና ለምዝገባው ውጤታማነት ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላት እንዲተባበሩ ጥሪ ቀርቧል፡፡
የክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በ2011 ዓ.ም በጸደቀው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የፈተና አስተዳደር መመሪያ መሰረት የሚተገበር ነው ተብሏል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news