👹👹ጥንቃቄ
❌ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ ከምታምኑት ሰውም ጭምር ቢላክላችሁ እንዳትነኩት የነዛም ሰዎች አካወንት ተጠልፎባቸው ነው።
⚠️ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው scam ነው
⚙️ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወንት አስመልሱ።
🗣️Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session የሚለውን ተጭናቹ ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24 ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው
🌐ለሁሉም ሼር አድርጉት
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news