☑️ ኢልም (እውቀት) ማለት፦
🔹የቀልብ ምግብ
🔹የቀልብ መጠጥ
🔹የቀልብ መድሀኒት
🔹የቀልብ ህይወት ሲሆን
🔹በአጠቃላይ የቀልብ መስተካከልም ሆነ መበላሸት በእውቀቱ ልክ የተመሰረተ ይሆናል።
☑️ ቀልብ ህያው የሚሆነውና የሚለመልመው በእውቀት ሲሆን። የሚደርቀውና የሚሞተው ደግሞ ለእውቀት በመራቁ ይሆናል
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔹የቀልብ ምግብ
🔹የቀልብ መጠጥ
🔹የቀልብ መድሀኒት
🔹የቀልብ ህይወት ሲሆን
🔹በአጠቃላይ የቀልብ መስተካከልም ሆነ መበላሸት በእውቀቱ ልክ የተመሰረተ ይሆናል።
☑️ ቀልብ ህያው የሚሆነውና የሚለመልመው በእውቀት ሲሆን። የሚደርቀውና የሚሞተው ደግሞ ለእውቀት በመራቁ ይሆናል
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru