ሸይኽ ሰዕዲይ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
"የወጣትነቱን ግዜ የተጠቀመና (የስራው) መዝገብ ከመጠቅለሉ በፊት በተውበትና (ወደጌታው) በመመለስ የተቻኩለን ባሪያ አላህ ይዘንለት"
【አል ፈዋኪሁ ሸሂያህ 217】
ወንድሜ -ወጣትነትም ያልፋል
_ሀይልም ይደክማል
_ገንዘብም ያልቃል
ስለዚህ ኋላ ከመፀፀትና ከመለደም በፊት ወደጌታችን እንመለስ
=https://t.me/tdarna_islam