አዋጭ 2,500,000 (ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ )ብር ለመቄዶንያ
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለሜቄዶንያ 2,500,000 (ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ )ብር ለግሷል።
አንድ ሚሊየን ብር በቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበሩ አንድ ሚሊየን በፋውንዴሽኑ አምስት መቶ ሺህ ብር ከሰራተኞቹና ከአባላት በአጠቃላይ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ለመቅዶኒያ አስገብቷል። በዚህ ድጋፍ ላይ የተሳተፋችሁ አባላት፣ሰራተኞች፣አጋር ድርጅቶች እና ሌሎች ፣ላደረጋችሁት በጎ ስራ ህብረት ስራ ማህበሩ ላቅ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል።
በቀጣይም አዋጭ ለመቄዶንያ በየአመቱ አንድ ሚሊየን ብር ለመስጠት ቃል ገብተዋል።