የጎንደር ፋኖ ሰሞኑን እየሰራው ያለው ጀብዱ እኛን እጃችንን አፋችን ላይ፣ እነዛን (🐃🐂) ደግሞ እጃቸውን አናታቸው ላይ እያስጫነ ያለ ነው። የጎንደር ፋኖዎቻችን የአካሄድ ልዮነት ቢኖርባቸውም እንኳን እጃቸው ከቃታና አፈሙዛቸው ደግሞ ከጠላት ግንባር ላይ ለአፍታ ዞር አላለም፤ ልዮነት በጋራ ጠላት ላይ አብሮ ከመስራት እንደማያግድ ይህ ግሩም ተምሳሌት ነው።
በተለይ ስንትና ስንት ተስፋ የጣልንባቸውና ትግላችን ከማማው ላይ ያደረሱት የሸዋ ፋኖዎቻችን ከዚህ ብዙ ብዙ የሚማሩት ነገር አለ። የመጣነውን መንገድና የወጣነውን ዳገት፣ ከቀሪው ፕላቶ ጋር ስናፃፅረው ቀሪው ገለባ ነው። አዎ በአንድነትና በህብረት ልናበነው የምንችለው ገለባ ነው። አጥብቀህ ያዝ አማራ!