አዲስ አበባ ገብቶ የወቅቱን የ4 ኪሎ ጨቅላ ፋሽስት ለመፈጥረቅ ጉዞ ላይ ያለው ፋኖ… በወለጋም የመደራጀት ዜና ጠላቶቻችንን ነርቫቸውን ጠርሰቅ አድርጎላቸው ሲያጓሩ ሰንብተዋል።
ትንታጉ መሪያችንና በሳሉ ፖለቲከኛ አስረስ ማረ ደግሞ ለጠቀና የተነካውን ነርቫቸውን ቆረጠላቸው። የአስረስ ማረ በእውቀትና እውነት ላይ የተመሰረተው ንግግር የይሉኝታን ፖለቲካ ታዛችን ስር የመቅበራችን ብስራት ነው። እንቅጯን!