የአርበኛ ዘመነ ካሴ የአደራ መልዕክት
መረጃ ቴሌቭዥን ከውስን ቀናት አርምሞ በኋላ በአዲስ መንፈስና በአዲስ ጉልበት፥ አዲስ መመሪያም ቀርፆ እየመጣ መሆኑን ሰምተናል።
ሜዳ ላይ ጥርሱንም ወገቡንም የሰበርነው ስርአት በድዱ እየገለፈጠ ያለው ሚዲያ ላይ ነው። በመሆኑም በዛ ልክ የተሰፋ ብቻ ሳይሆን ከፍ ያለና ዘመኑን የሚመጥን የሚዲያ ስራ ይጠይቃል።
ሚዲያ በተለይ አንደ አሁን ባለው የአቢዮት ዘመን ሁሉን ነገር ነው:: ነገር ግን ሽህ የተሳለ አፍ ባለው አንዳች አይነት ምላጭ ጉሮሮ አካባቢን የመላጨት ያክል ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል።
በዚህ ረገድ መረጃ ቲቪ ታሪካዊ ሚና ሲጫዎት ቆይቷል፥ታሪካዊ ሃላፊነትም አለበት።
መላው የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ፥የአማራ ማህበራትና ልዩ ልዩ ልዩ አደረጃጀቶች እንደ ተቋም ፥መላው የፋኖ አባላትና አመራሮች እንደ ታጋይ ከመረጃ ቴሌቪዥን ጎን እንድንቆም አደራ እላለሁ።
ከሰላምታ ጋር
አርበኛ ዘመነ ካሴ