ዛሬ ባህርዳር ብርጌድ ምን አደረገ?!
የመዋጋት አቅም በማጥቃት፣ በመከላከልና በማስተሳሰር ቁመናህ ይለካል። መቼ አጠቃለሁ?፣ መቼስ እከላከላለሁ?፣ የወገን ሐይል ትስስርና ከጠላት ጋር ያለን ሚዛንስ ምን ይመስላል?፣ የሚሉትን ጥያቄዎችን መፍታት ግድ ይላል።
የማጥቃት የውጊያ መርሕ ይሄን ይላል፦
➥ወትሮ ዝግጁነትን ማረጋገጥ፤
➥ቀደምተኝነት መጨበጥ፤
➥የአጥቂነት መንፈስ መላበስ፤
➥ደምሳሽ መሆን፤
➥ድንገተኝነትን ማትረፍ፤
➥ተኩስና እንቅስቃሴን ማቀናጀት፤
➥ግለትን ጠብቆ ፈጣን ውጊያ ማድረግ፤
.
ዛሬ ባህርዳር ብርጌድ በበባህርዳር ከተማ አስተዳደር ውስጥ የፈፀመው ኦፕሬሽን ይሄንኑ ነው። እስካሁን ፈርጥጠው ራሳቸውን ካተረፉት ውጭ ያሉት ጠላት ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል። ስንመክር ያልሰሙት ሁሉ ከዚህ የተሻለ መፍትሄ አይሰጣቸውም።
.
ለ03ወር ያክል የተጠናከረ ምሽግን በመስበር 01ኮሎኔል ሲሸኝ 09 ወታደሮች በሕይዎት ተማርከዋል። 01ዲሽቃ፣ 01ስናይፐር፣ 04መትረጊስ እና 56 ክላሾች ተማርከዋል።
.
ይህ ስራ ሲሰራ መሬት የረገጠውን የፋኖ ሰራዊታችንን አቅም ሩብ አልተጠቀምንም። የብልፅግና አገዛዝ መልሶ ይፀናል ብላቹህ ለምታስቡ ድውያን ዛሬም ድረስ መምከር የምንፈልገው "እጅ ስጡ" በማለት ነው።
.
ይህ ሁሉ ሲሆን የወገን ሐይል ምን ዓይነት ጉዳት አስተናግዶ ይሆን ብላቹህ ለምትጨነቁ ሁሉ "01 ቀላል ቁስለኛ" ብቻ አለብን።
.
እቅዱ ባሕረ ጥምቀትን በዘንባባ ጎዳናዎች ላይ ማክበር ነው። በዓሉን ለምታከብሩ ሁሉ መልካም "የከተራ በዓል" ይሁንላቹህ!!
© ኢንጅነር ማንችሎት እሱባለው