ጠያቂው¡ ሲጠየቅ
"4 ዓመት ዘመድኩንን ተከታትየ የደረስኩበት ድምዳሜ"
ቀጥሎ ያለው ፁሑፍ የአርባ ዲናር መደዴ በቀለ ዳዲ ተከታይ ለእራሱ ለመደዴ በቀለ ዳዲ በቴሌግራም ቻናሉ የሰጠው አስተያየት ነው፤ አርባ ዲናር መደዴ በቀለ ዳዲ ፁሁፏን ያጠፋት ቢሆንም እኛ በነጻነት አጋርተንለታል። አሳዳጊ አባቱን በ40 ብር የሸጠውና ያሳሰረው መደዴ በቀለ ዳዲ… የእምነት አባቶች ሲዘልፍ፣ "መናገር መብቴ ነው" "መጠየቅ መብቴ ነው" በሚል አካሄድ ሁሉንም ሲዘረጥጥ ኖሯል፤ ለእሱ ግን በጨዋ ገለጻ አስተያየት ሲሰጠው ይንዘፈዘፋል። ወደ አስተያየቱ (አስተያየቱ የጻሃፊውን ሃሳብና አረዳድ ብቻ እንደወረደ የያዘ ነው)…
~~
አራት አመት የዘመዴን ፕሮግራም በቴሌግራምም ሆነ በቴሌቪዥን ተከታትየ በመጨረሻም ስለሱ የደረስኩበት ድምዳሜ፡፡
እሱ ፖለቲካዊ ፍላጎት ይኑረው ወይም የትግሉ ሂደት በእኔ ፍላጎት ብቻ ይዘወር ከማለት አንፃር ይሁን ባላውቅም እሱን አንድ ሰው ዘመዴ ዘመዴ ካለው ከላይ ይሰቅለዋል ሲርቀው ሌላ ማንነት፣ሀይማኖት ይሰጠዋል፡፡ለምሳሌ ብንወስድ፦
1ኛ) ዳንኤል ክብረት፦ ታስታውሱ እንድሆነ የምርጫ ሰሞን ዘመዴ ምን አለ “ቤተክርስቲያናችንን ወክሎ ፓርላማ እንዲገባ ዳናኤል ክብረት ሐን ምረጡ” ሲል ቆይቶ እንደገና ሲጣሉ ወዲያዉ በአንድ ወር ዉስጥ “ዳንኤል ክብረት ከሌላ ሴቶች ሁለት ልጆች አሉት ስለዚህ ድቁናው ይነሳ” እያለ ባንዴ ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወደ ዳንኤል ክስረት ቀይሮ መጥራት ጀመረ፡፡ነገር ግን ዘመዴ ዳንኤል ክብረት ከድሮ ጀምሮ ጓደኛዉ እንደሆነ እራሱ ተናግሯል፡፡ ጓደኛዉ ከሆነ ደግሞ ከዚያ በፊት ልጅ እንዳሉት ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን አንድ ሰዉ ለሱ ካሽቃበጠለት ሰይጣንም ቢሆን ቅዱስ አድርጎ ይስለዋል፡፡ከሱ በተቃራኒው ከቆመበት ወይም ከራቅከዉ ግን መላክትም ብትሆን ሰይጣን አድርጎ ይስልሀል የሌለ ስም ይሰጥሀል፡፡
2ኛ.እስክንድር ነጋ ፦እስኬው ግምባር ብሎ ሲጀምር ቀጥታ ግንኙነቱን ያደረገው ከዘመዴ እና ከሀብታሙ ጋር ነበር፡፡ከዚያም ፍቅራቸው የሌለ ጨመረ እስኬውም ዘመዴን “አንተ የንስሀ አባቴ ነህ ብሎ ባድባባይ ማለት ጀመረ፡፡ ዘመዴም በፈንታው አንተ “የበረሀው መናኝ ፣አይሰበሬው፣ የፅናት ተምሳሌት” እና የሀብታሙ አያሌው “ታላቁ” የሚባሉ ስያሜወችን አሸከሙት፡፡ ባንዴ የሌለውን ስብዕና ጭነዉ አምባገነን ንጉስ አድርገውት አረፉ፡፡ እሱንም ከወንድሞቹ ጋር ተስማምቶ እንዳይሰራ ወደ ጨለማ መርተዉ አጣልተዉ ለያዩት፡፡በወቅቱ እስኬውን የተቃወሙትን መተቸት ተጀመረ፡፡
ለምሳሌ፦ ምሬን “ከመተኮስ ውጭ ሌላ ምንም አያውቃም መሀይም ነዉ አለዉ፤በወቅቱ ዘመነ ታስሮ ስለነበረ ድምጣቸውን አጥፍተው ሲደራጁ የነበሩትን የጎጃም ፋኖዎች እስክንድርን ስለተቃወሙ ብቻ “ጎጃም ዉስጥ ፋኖ የለም ሚድያ ላይ ብቻ ነው ያለዉ” ሲል ቆይቶ በ3 ቀን ውስጥ የጎጃም ፋኖ ሁሉን ወረዳ ሲቆጣጠር “እኔ ነኝ ጩሄ ያስነሳሁት” ብሎ ለራሱ ሁሉንም ክሬዲት ለመዉስደ ሞከረ፡፡በወቅቱ አርበኛ ዘመነ ካሴ ከስር ሲወጣ “ታስረዉ ለነበሩት እስረኞች ባጭር ጊዜ አስፈታችኋለሁ” ብሎ ቃል ገብቶላችው ስልነበረ እና የገባዉን ቃል መፈፀም ስላለበት ባህር ዳር ተቀምጦ ነበር፡፡
አርበኛዉ የተናገረውን ቃል ፈፅሞ ከከተማ ሲወጣ ዘመዴም ሆነ ሞጣ ቀራኒዎ በነሱ ጩሆት ከከተማ እንደወጣ አድርገዉ ማዉራት ጀመሩ፡፡በስዓቱ በእነ ሀብታሙ አያሌው ሴራ ምክንያት በእነ አርበኛ ዘመነ እና በእነሻለቃ ዝናቡ መካከል የተፈጠረችዉን ትንሽየ ክፍተት ተጠክሞ በየቀኑ ዘመነን ይሳደብ ጀመረ፡፡ከዚያ በኋላ የጎጃም ፋኖ በሩን ዘግቶ ተወያይቶ “የአማራ ፋኖ በጎጃም ብሎ” አንድ ሁኖ ሲመጣ እና እስክንድር እሱን ትቶ ከሀብታሙ ጋር ብቻ ግንኙነት ሲደርግ እንዲሁም አብዛኛው ፋኖ ማለትም፦ሙሉ የጎጃም ፋኖ፣ከወሎ የምሬ፣ከሽዋ የአሰግድ፣ከጎንደር የባየህ ፋኖዎች ከስክንድር በተቃራኒው መቆማቸውን ሲያይ የደመራውን አወዳደቅ አይቶ እንደሚባለው ዘመዴም የእነሱ ደጋፊ ሁኖ መጣ፡፡
ከዚያ ምን አለ “እስክንድር የተሰበሰበውን ዶላር የት እንደደረሰ ኦዲት ያድርግ” በሌላ መንገድ ለእሱ ደውሎለት እንዲናዘዝለት ማለት ነው፡፡ነገር ግን በእነ ሀብታሙ አፋርሳ ምክር ይመስለኛል እስኬዉም ሳይደውልለት ሲቀር እንደዚያ “ታላቁ” “አይሰበሬው” ሲባል የነበረ ሰውየ አራት ማንነት ማለትም የጎጃም፣የደቡብ ጎንደር፣የትግራይ፣የኦሮሞ ተሰጠው፡፡ፀረ አማራ፣አምባ ገነን አድርጎት አረፈው፡፡
3ኛ.ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ፦ እንደሚታወቀዉ ከዚህ በፊት በእስክንድር ላይ እንዳደረገዉ ሁሉ ከአራቱም ክፍለ ሀገር ያሉ የፋኖ መሪዎች ዉስጥ የማይደዉልለት ካለ እና እሱ ሚለውን ካላደረገ በመጀመሪያ ስማቸዉን ማጥፋት ይጀምራል፡፡እነሱም መሬት ላይ ስራቸዉን ዝም ብለው እንዳይሰሩ ወዲያዉ ይደዉሉለት እና ይናዘዙለታል፡፡ እሱም በሱ ቁጥጥር ስር እንደሆኑ ሲያረጋግጥ ማሞካሸት ይጀምራል፡፡ ከዚያም ሚድያ ላይ ወጥቶ ያን ሁሉ ትችት ሲያወርድበት እንዳልነበር እርስቶት “ፋኖ እከሌ ደውሎልኝ ነበር ነገር ግን በዚህ በዚህ ጉዳይ እሱ እንደሌለበት ነግሮኛል ይላል” ምን ለማለት ነው እሱ ከዚያ በፊትም ስለዚያ ፋኖ መረጃ ኑሮት ሳይሆን ተራ ሀሜት አምጥቶ እንዲደዉሉለት ማስደረግ እና የሱ ተግዥ መሆኑን ማረጋገጥ ነዉ፡፡
ይህን አካሄዱን እነመከታዉ ቢቃወሙም ነገር ግን እነሱ እነ ኢንጅነር ደሳለኝን ትተው የፋኖ አንድነት ፀር የሆነውን እስክንድርን በመምረጣቸው ከከፍታዉ ሊያወርዱት አልቻሉም፡፡ነገር ግን ወደ ሰሞኑ ጉዳይ ስንመጣ ምንም እንኳን ዘመዴ ጎጃም ውስጥ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር በየግዜዉ እንደሚገናኝ ቢናገርም ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ መሳይ መኮንን ላይ ቀርቦ እንደተናገረ “የፋኖ ትግል ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት መሬት ላይ ማለቅ አለበት ብለዉ ከሚያምኑ ሰወች ዉስጥ አንዱ እንደሆነ ተናግሯል፡፡
እናም ዘመዴ እሂን ስለሚያዉቅ አስረስን እና እንደ አስረስ ያሉትን ታጋዮች ለሱ ታዛዥ ማድረግ ሲፈልግ ምን አለ “ጎጃም ላይ የተወሰነ ችግር አለ እንዲያስተካክሉ ልዠልጣቸዉ ነው” ሲል እኛም ስተቶችን ታርመዉ ህዝባችን ነፃ እንዲውጣ ስልምንፈልግ ደስ ብሎን በመረጃ እንዲተች ስንጥብቅ እሱ ግን ገና ጎጃም እንደገባ ከአንድ ቀን በፊት “በአንድ ቤት አንድ አባወራ” እያለ ጎጃምን ሲያወድስ እንዳልነበረ በአንድ ጊዜ “የጎጃም ትግል በበአዴን፣በአገዉ ሸንጎ ተጠልፏል” ብሎ ሕዝቡን አወናብዶት አረፈ፡፡
እንደዚህ ያለበት ምክንያት ከዚህ በፊት ሲያደርግ እንደነበረው ተደናግጠው ለእሱ ሲናዘዙለት እንደነበረው ለማድረግ ነበር፡፡ በርግጥ አእሱ አእንዳለው አስረስም ሆነ የቆየ ሞላ አእንደደወሉለት አእና ያወሩትን ሚስጥር ሳይቀር ሚድያ ላይ ቀርቦ ሲናገር ሰማነዉ፡፡ እሱም ሁሉን ነገር በአእኔ ቁጥጥር ስር ነው ብሎ ደስታዉን አጣጥሞ ሳይጨርስ ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ መሰይ መኮነን ላይ ቀርቦ “የሚድያ ሰወች ሚናቸዉን መለየት አለባቸዉ፣ትግሉን መደገፍ አእንጅ መሪ መሆን አይችሉም” ብሎ መግለጫ ሲሰጥ ከዚአ በኋላ የዘመዴ ማንነት በግልፅ አየነው ፡፡
ከዚህም ውስጥ፦
*ም/ጎጃም ም/ጎጃም ሚል ዝባዝንኬ አመጣ፡፡
*ከ90% በላይ የጎጃም ፋኖ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እያለ እሱ ግን ኦርቶዶክስ ተመርጦ ተገደለ ብሎ የሀይማኖት ይዘት ያለው ለማስመሰል ሞከረ፡፡ (ከታች ይቀጥላል…)