አስረስን የተቸ መስሎ የአማራ ፋኖ በጎጃም ሴት ደፋሪ፣ንፁሀን ጨፍጫፊ፣ዘራፊ፣ምንም አይነት ትግል እንደማይታገል አድርጎ በመሳል ለአማራ እታገላለሁ እያለ በአደባባይ ከ ብልፅና አክቲስቶች በላይ ተቋሙን የሚያዋረድ ሰው ነው፡፡
ዘመነን ከህፃን እስከ አዛውንት እንደ አይን ብሌኑ እንደሚያየው እየታወቀ እሱ ግን አቅም እንደሌለዉ እና በእነ አስረስ እንደተከበበ ፣እነሱ አድርግ ሚሉትን አንደሚያደርግ፣ ልብስ ሁሉ እንደ ሕፃን ልጅ እሂን ልበስ ብለው እንደሚያለብሱት፣ ሁሉም ነገር ከእሱ ቁጥጥር ውጭ እንድሆነ ክብርን ዝቅ በሚያደርግ መልኩ መንዘባዘብ ጀመረ፡፡ ነገር ግን እሱ እንዳለው ዘመነ ቢታፈን እና አስረስን ሳናምነው ብንቀር ከዘመነ ቀጥሎ ሻለቃ ዝናቡን ለትግሉ ታማኝነት የሚጠረጠር ሰው አይድለም ፤ ወጥቶ ለመናገርም የማያመነታ ሰው ነው፡፡ስለዚህ የዘመዴ ከስ የፈጠራ ክስ ነው፡፡
ይባስ ብሎ ያ ከእኔ ውጭ በመረጃ ቲቪ ማንም አያዝዝም እያለ እነ አበበ በለውን ከመረጃ ቲቭ እንደማይወርድ በኩራት ሲነግራቸው ቆይቶ ነገር ግን ጎጃም ውስጥ ገብቶ ደስ እንዳለው አመራሮችን መስደብ እና ማንቋሸሽ ሲጀምር አቀራረቡን እንዲያስተካክል በቦርድ ሲወሰንበት አሻፈረኝ ብሎ ከወጣ በኋላ መረጃ ቲቪ ከእሱ ዉጭ ምንም ፕሮግራም እንደማይተላለፍበት እንደፈረሰ አስመስሎ ማዉራት ጀመረ
ጎጃም ሁኖ አካሄዱን የተቃወመዉን በሙሉ ቅባት፣አገው ሸንጎ፣በአዴን፣የህወሀት አፍቃሪ በማለት ማሸማቀቅ ጀመረ፡፡እስኳድን ስሳድብ አንበሳ ስታወርዱልኝ እንደነበረዉ አሁንም ደስ ያለኝን ስሳደብ አሜን ብላችሁ ተቀበሉኝ ማለት ጀመረ፡፡
ሁል ጊዜ እሱ ብቻ አሸናፊ እንደሆነ በኩራት ይናገራል ሲሸነፍ አንድ ወር ሙሉ ጎጃም ጎጃም ጎጃም ጎጃም........ ሲል ሊከርም ነው፡፡ለነገሩ እሂም ሚቀጥለሁ አንድ ድርጅት እስኪመሠረት ድረስ ነው ከዚያ በኋላ እንደነ ሀብታሙ አያሌዉ ብቻውን ማዉራት ይጀምራል
እሱ አማራ ሳይሆን ሌሎቸን በቅድመ አያትአቸዉን ስምም ሆነ በስማቸው አማራ አይድላችሁም ከአማራ ትግል መውጣት አለባችሁ ይልና አንተ እና ለምን አትወጣም ሲባል እኔ ቆቱ ነኝ ይላል ማንነቱ ማይታወቅ ብሄር፡፡ አንድ ሰው ማንነቱን ለመናገር እየተሸማቀቀ ሌላዉን ሰው ኦሮሞ ነህ ትግሬ ነህ አገው ነህ እያሉ ለማሸማቀቅ መሞከር ጤነኝነት አይመስለኝም፡፡
ባጠቃላይ ሰዉየው አሁን ለትግሉ ከሚጠቅመው ጉዳቱ ያመዝናል በተላይ የአማራ ፋኖ በጎጃም ምንም ቢሰራ ምን ከእነ ናትናኤል መኮንን በላይ ስራቸውን የሚያጣጥለው እሱ ብቻ ነው።ከአራት ኪሎ ቀድመው ቢገቡ እንኳን አቃቂር ከማውጣት አይመለስም ምክንያቱም ከእሱ ውጭ እውነት ተናጋሪ እንደሌለ፣ከሱ ውጭ ለትግሉ ታማኝ ፣እሱ ብቻ የትግሉ አድራጊ ፈጣሪ አድርጎ እራሱን ሲኮፍስ አውርዶ የፈጠፈጠው የአማራ ፋኖ በጎጃም ነው፡፡እንደ ብርሀኑ ጅላ በሶስት ቀን ውስጥ ቀበቶ አስወልቃለሁ ብሎ ሙሉ መሳሪያውን ለፋኖ እንዳስረከበው ሁሉ ዘመዴም ጎጃም ውስጥ ለትንሽ ቀን ገብቸ በጎጃም ፋኖ ላይ አፌን ልክፈት ብሎ ገብቶ አላዋጣው ሲል ጎጃም ላይ አመት እቆያለሁ ብሎ አረፈው፡፡ነገር ግን ጎጃም እንደመግባት መውጣት ቀላል አይድለም፡፡በእርግጥ ጎንደር፣ወሎ እና ሸዋ ላይም የተሳካለት የመሰለው በእነዚህ ክፍለ ሀገራት ውስጥ ሁለት ሁለት የፋኖ ቡድን ስላለ እና እሱ ትክክለኛ የፋኖ ትግል ሚታገሉትን ደግፎ ሌሎችን ስለተቃወመ ብቻ ነው፡፡
ጎጃም ግን አንድ ነው አይሳካለትም እሱም ያገኘውን ከመናከስ ወደ ኋላ ስለማይል ጨቅኖ ከትግሉ ማስወጣት ነው፡፡ ተከታዮቹ ከ430ሺ ወደ 296ሺ ሲወርዱ እኔ ብሎክ አድርጊያቸው ነው ማለቱስ😂😂😂