አፋር 😢😥
ለጊዜው ስሟን የማናስታውሰው አንዲት ኦሮሞ ከሃገር ውጭ በህመም ትሞታለች፤ የዚህች ኦሮሞ አስክሬን በመንግሥት ወጭ ወደ አገርቤት እንዲገባ ተደርጎ፣ በከፍተኛ ክብርና በአገዛዙ ወታደሮች አጀብ የቀብር ስነስርዓቷ ተፈፀመ።
በአንጻሩ ደግሞ ሰሞኑን የአፋር ወገኖቻችን በጎረቤት አገር ድሮን ሲጨፈጭፉ ሞታቸው ለመንግሥት ሚዲያዎች ዜናነት እንኳን አልበቃም። ምክንያቱም በጅቡቲ መንግሥት ድሮን የተገደሉት አፋሮች እንጅ ኦሮሞዎች አይደሉማ።
እርግጥ ነው በሁለት ጣቶች ልትዳጥ የምትችለው አገር የደፈረችን የአገዛዙን ደካማነትና ለዜጎቹ ያለውን ደንታቢስነት በውል ስለተረዱ ነው። በወረሙማዎቹ አይን ስናየው ግን ጉዳዩ የአቅም ማጣት ብቻ ሳይሆን የሟቾቹ ኦሮሞ አለመሆንም ግድ እንዳይሰጣቸው እንዳደረገ ግልፅ ነው። ሱዳን ስትወር "የአማራ መሬት" እንደተባለው፣ ጅቡቲ ስትገድልም "አፋሮችን ነው" ተብሎ እየተታለፈ ነው።
ለሞቱት የአፋር ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን!