Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ደስታችንን እየገለፅንበት ያለው ቪዲዮ 😁
የብአዴን የጓዳ ግብግብ በአደባባይ ሁላ ወጥቶ እርስበርሱ እየተለጣለጠ መሆኑን በሰማን ጊዜ የተሰማንን ደስታ የገለፅንበት ቪዲዮ ነው።
ፍንክንክን እያልን ነው። በተለይ ደግሞ፦
▪︎በሴራ ከመጠላለፍ አለፍ ብለው እርስበስር ቢለጣለጡ ወይም፣
▪︎ከብአዴን ቤት ከፍ ብሎ ብልጽግና በሙሉ ቢታመስ ወይም
▪︎የቅንጭሪት አያሌው መንበር የለቅሶ ድምፅ አይሎ መሰማት ቢጀምር ደስታችን እጥፍ ድርብ ይሆን ነበር። ሙሉ ዴንቨርን አዘግተን ነበር ስንጨፍም የምናነጋው።
የብአዴን ሰዎች ፋኖ ተከፋፈለ ሲባል፣ የተሰማቸው ደስታ ዛሬ ላይ እኛንስ ቢሰማን ይደብርሃል? ከደበረህ፣ ይውጣልህ - በደንብ ይደብርህ። ያኔ በእኛ መከፋት፣ ፍንክንክ ማለታቸውን የገለፁ ነበሩ። ዛሬ ደግሞ ተራው የእኛ ነው።
የብልጽግና አውሬነት አሁን የተገለጠላት የምትመስለው ቅንጭሪት መንበሬ ስታለቅስ ከሰማን ለአማራ ህዝብ የትግል ስኬት የሚጠቅም ነገር ተፈጥሯል ማለት ነው፤ እሪታሽን አቅልጭው፣ ደስታችን ይጨምር 😁 የብአዴን ለቅሶ፣ ለእኛ ቡጊቡጊ የሚያስጨፍር ጆሮ ገብ ሙዚቃ ነው።