📌እንዴት ቆያችሁ?
ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር በሚመጣው ሰኞ ማለትም መጋቢት 22 ቀን በሙስሊሞች በዐል ቀን ሙሉ የ Manuscript Bible Study ተዘጋጅቷል።
በዚህ ቀን የፊልሞና መፅሐፍ የሚጠና ሲሆን በጥናቱ መካፈል የምትፈልጉ ተማሪዎች የየራሳችንን ምሳ እዛው አካባቢ አብረን የምንበላ ይሆናል...
ከስር በሚለቀቅ Google form, ቀድመው ለሚመዘገቡ 25 ተማሪዎች ቅድምያ እንሰጣለን።
ተባረኩ!