መልካም ዕድል ለሥራ ፈላጊዎች!
የፌደራል ሲቪል ሰርቪዝ ኮሚሽን አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ለፌደራል የመንግስት መስሪያቤቶች በሴክሬታሪ፣ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ፣ የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሞያ፣ የህግ ባለሞያ እና አካውንታንት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
በዚህ የሥራ ቅጥር ለመሳተፍ በE-LMIS ተመዝግባችሁ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ማግኘት ይጠበቅባችኋል።
በE-LMIS የግልና የመንግስት መስሪያቤቶች ብዙ የሥራ ቅጥሮችን እያወጡ ስለሚገኙ አስቀድማችሁ ብትመዘገቡ የሥራ እድሎቹን ለማግኘት ሰፊ እድል ይኖራችኋል።
አሁንም በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ያለቀቅናቸው ብዙ የሥራ እድሎች በሲስተሙ ውስጥ ይገኛሉ አሁኑኑ ተመዝግበው እነዚህን የሥራ እድሎች ይጎብኙ።
ከላይ ለተገለፀው ሥራ ለማመልከት
ለመመዝገብ:- በ lmis.gov.et ተመዝግባችሁ የባዮሜትሪክስ መረጃ መስጠት
ፆታ:- አይለይም
የሥራ ቦታ:- አዲስ አበባ በሚገኙ የፌደራል መንግስት መሥሪያቤቶች