🌏✨በዚህ ወር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት እድል እንዳያመልጥዎት!! ይፍጠኑ!!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው የውጪ ሃገር ስራ ሥምሪት ዜጎች ደህንነታቸው ተጠብቆ መብትና ጥቅማቸው ተረጋግጦ መሥራት የሚችሉበት መንገድ ተመቻችቷል።
ይህ እድል በሰለጠነም በከፊል በሰለጠነም የሰው ሃይል በብዙ የሞያ ዘርፎች ማለትም፡
• የቤት ውስጥ ተንከባካቢ ነርስ (ዲፕሎማ/ በጤና ኤክስቴንሸን ያለፉ)
• ሹፍርና፣ (የአጭር ቀናት upskill certify በመሆን)
• ምግብ አብሳይ፣ (በዘርፉ የሰለጠነና ሰርተፊኬት ያለው) (ልምድ ያላቹ የአጭር ቀናት upskill certify)
• ሴኪዩሪቲ፣ (በዘርፉ የሰለጠነና ሰርተፊኬት ያለው ውይም በህግ አስከባሪ ተቋማት ውስጥ ያለፈ)
• አስተናጋጅ (በዘርፉ የሰለጠነና ሰርተፊኬት ያለው)(ልምድ ያላቹ የአጭር ቀናት upskill certify) እና ሌሎች የሞያ ዘርፎችን ያካተተ ሲሆን ዜጎች የአንድ ወር ግዜው ሳያመልጣቹ በፍጥነት በ www.lmis.gov.et ምዝገባ በመጨረስ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! እንዳያመልጥዎ!!
✨ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ!
💼የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ :https://lmis.gov.et
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q