የስራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ወደተለያዩ ሃገራት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠ ሞያተኛ እየተሰማራ እንደሆነ ይታወቃል።
አሁንም አስቸኳይ የሰው ሃይል ጥያቄ በቧንቧ ስራ እና በሞተረኛ የቀረበ ሲሆን የሥራ ዝርዝሩን መስፈርት ከምታሟሉ E-LMIS ላይ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የሥራ አይነት:- የቧንቧ ሰራተኛ
ብዛት:- አስር (10)
መስፈርት:- በቧንቧ ስራ የሥራ ልምድ ያለው
ተጨማሪ ክህሎት:- የቋንቋ ችሎታ ዐረቢኛ ወይም ኢንግሊዘኛ መናገር እና መግባባት የሚችል።
የሥራ አይነት:- ሞተረኛ
ብዛት:- ሶስት መቶ (300)
መስፈርት:- በሞተረኛነት የሰራ፣ ቶሎ ከአካባቢው ጋር መላመድ የሚችል

ማሳሰቢያ;- በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን E-LMIS ስርዓት ላይ ተመዝግባችሁ የሰራተኛ መለያ ቁጥር ማግኘት ይጠበቅባችኋል።
በተጨማሪም የሰው ሃይል ጥያቄውን ያቀረቡት ድርጅቶች እራሳቸው በE-LMIS ሲስተም በኩል አወዳድረው ስለሆነ የሚቀጥሩት የቋንቋ ችሎታ ወሳኝነት አለው። ዐረብኛ ወይም ኢንግሊዘኛ መናገር እና መስማት።
መልካም ዕድል
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!