🧡፪ኛ ዜና መዋዕል ክፍል 3🧡
🧡ምዕራፍ 11፡-
ሰማያ ዐሥሩ ነገድና ሁለቱ ነገድ ጦርነት እንዳይገጥሙ መናገሩ
🧡ምዕራፍ 12፡-
ሮብዓም የእግዚአብሔርን ሕግ እንደረሳ
🧡ምዕራፍ 13፡-
በሰማርያና በይሁዳ መካከል ጦርነት እንደነበረ
🧡ምዕራፍ 14፡-
አሳ በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ቅን ነገርን እንዳደረገ
🧡ምዕራፍ 15፡-
አዛርያስ “እናንተ ከእግዚአብሔር ጋር ብትሆኑ እርሱ ከእናንተ ጋር ይሆናል፡፡ ብትተዉት ግን ይተዋችኋል” ብሎ ለይሁዳና ለብንያም ነገድ መንገሩ
✝️የዕለቱ ጥያቄዎች✝️
፩. ሮብዓም ከይሁዳና ከብንያም ቤት 180 ሺ ሰልፈኞችን ይዞ ዐሥሩን ነገድ ጦርነት ሊገጥሙ ሲሉ ወንድሞቻችሁን አትውጉ ብሎ ሁሉም ወደቤታቸው እንዲመለሱ ያደረገው ነቢይ ማን ነው?
ሀ. ሰማያ
ለ. ናታን
ሐ. ዮዳሄ
መ. ጋድ
፪. ሮብዓም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት የግብፁ ንጉሥ ወደኢየሩሳሌም ዘምቶ የንጉሡን ቤተ መዛግብትና የእግዚአብሔርን ቤተ መዛግብት ዘርፎ ሄዷል፡፡ ይህ የግብፅ ንጉሥ ማን ነው?
ሀ. ፈርዖን ኒካዑ
ለ. ኪራም
ሐ. ሱስቀም
መ. ሰሎሚት
፫. በአሳ ዘመነ መንግሥት ለይሁዳና ለብንያም ሰዎች “እናንተ ከእግዚአብሔር ጋር ብትሆኑ እርሱ ከእናንተ ጋር ይሆናል፡፡ ብትተዉት ግን ይተዋችኋል” ብሎ የተናገረ ነቢይ ማን ነው?
ሀ. ሐጌ
ለ. አዛርያስ
ሐ. አዳድ
መ. ዮናስ
https://youtu.be/G2bNOMBjtGc?si=yy4XzLsYCbpuGfWc