💝፪ኛ ዜና መዋዕል ክፍል 5💝
💝ምዕራፍ 21፡-
የኢዮሳፍጥ ልጅ ኢዮራም ከነገሠ በኋላ ከእርሱ የሚሻሉ ወንድሞቹንና ሌሎችንም የእስራኤል መሳፍንት እንደገደለ፣ በዚህም ምክንያት ነቢዩ ኤልያስ ልጆችህም፣ ሚስትህም፣ ያለህ ንብረት ሁሉ በታላቅ መቅሠፍት ይቀሠፋል እንዳለው፣ ኢዮራም መድኃኒት በማይገኝለት ደዌ አንጀቱን እንደተቀሠፈ
💝ምዕራፍ 22፡-
ኢዮራም ሞቶ ልጁ አካዝያስ እንደነገሠና እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ እንዳደረገ፣ አካዝያስ ከሞተ በኋላ እናቱ ጎቶልያ እንደነገሠች
💝ምዕራፍ 23፡- ጎቶልያ እንደተገደለች
💝ምዕራፍ 24፡-
ኢዮአስ እንደነገሠ፣ ኢዮአስ በእግዚአብሔር ፊት ቅን እንዳደረገ
-ሕዝቡ እግዚአብሔርን ትተው ጣዖታትን እንዳመለኩና በዚህ ምክንያት ቁጣ መውረዱ
-እግዚአብሔር ለሕዝቡ ነቢያትን ይሰድላቸው እንደነበረና ነገር ግን ሕዝቡ እንዳልተመለሰ
💝ምዕራፍ 25፡- አሜስያስ እንደነገሠና በእግዚአብሔርም ፊት ቅን ነገርን እንዳደረገ
-አሜስያስ በኋላ ጣዖት እንዳመለከ
✝️የዕለቱ ጥያቄዎች✝️
፩. ከሚከተሉት ውስጥ መንገሥ በጀመረ ጊዜ ወንድሞቹንና ሌሎችንም የእስራኤል መሳፍንት የገደለ የይሁዳ ንጉሥ ማን ነው?
ሀ. ኢዮሣፍጥ
ለ. ኢዮራም
ሐ. ሮብዓም
መ. አሳ
፪. ከሓዲዋ የይሁዳ ንግሥት ጎቶልያ ከማን ቀጥላ ነው የነገሠች?
ሀ. ከኢዮራም
ለ. ከአካዝያስ
ሐ. ከአሳ
መ. ኢዮአስ
፫. ሣጥን አሠርቶ በእግዚአብሔር ቤት በር አጠገብ በስተውጭ እንዲቀመጥ ያዘዘና ለቤተ እግዚአብሔር የሚገባው ግብር በሣጥኑ እንዲሰበሰብ ያደረገ የይሁዳ ንጉሥ ማን ነው?
ሀ. ኢዮአስ
ለ. ኢዮአዳ
ሐ. አሜስያስ
መ. ዖዝያን
https://youtu.be/n9el3btcuuM?si=qA1Un67Fc1BShOBH