በእግዚአብሔር ቸርነት መጽሐፈ ዜና መዋዕልን ዛሬ ጨርሰን። ነገ መጽሐፈ ኩፋሌን እንጀምራለን።
፩. በየቀኑ አምስት አምስት ምዕራፍ ማንበብ
፪. ካነበብነው የዕለቱ ክፍል ያልገባንን መጠየቅ
፫. የምጠይቃቸውን ጥያቄዎች መመለስ
ለማንበብ ጊዜ ያጣችሁ በድምፅ የየዕለቱን ከታች በጠቀስኩት በዩቲይብ ቻናሌ ስለምለቀው ገብቶ ማዳመጥ ይቻላል። እያንዳንዱ ትምህርት ሲያልቅ የጥያቄዎች መልስ በPDF በቴሌግራም ቻናሌ ይለቀቃሉ። የባለፉትም ስላሉ ከቴሌግራም ቻናሌ ማግኘት ይችላሉ።
ደግሜ ልናገር የመጽሐፍ ቅዱሱ ጥናቱ እስኪያልቅ ድረስ ሌላ ጥያቄ ብትጠይቁኝም አልመልስም። ይኸውም ጊዜ ስለሚያጥረኝ ነው እንጂ ለሌላ አይደለም። ቀጣይ በቅደም ተከተል መጽሐፈ ኩፋሌን፣ መጽሐፈ ሄኖክን፣ መጽሐፈ ዕዝራን፣ መጽሐፈ ነሕምያን፣ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልን፣ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእን እንማማራለን።
ለጥያቄዎች መልስ ከነገ ጀምሬ እስከ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ ድረስ የጎንደር ንግሥተ አድባራት ደብረ ብርሃን ሥላሴ ቤተክርስቲያንን ምስል እጠቀማለሁ። የመጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልእ የጥያቄዎች መልስ በኋላ በዚሁ የቴሌግራም ቻናሌ ይለቀቃል።
© በትረ ማርያም አበባው
✝️የዩቲዩብ ቻናሌ:- ንሕነ ዘክርስቶስ https://youtube.com/@edenawizechristos?si=6V4y-73OM3LTzhAf ነው።
🌻የፌስቡክ ገጼ Betremariam Abebaw https://www.facebook.com/profile.php?id=100075547015721 ነው።