💙 መጽሐፈ ኩፋሌ ክፍል 1 💙
✝️ምዕራፍ 1፦
-እግዚአብሔር ለሙሴ በደብረ ሲና እንደተገለጠለትና ሙሴም በተራራው ላይ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት እንደተቀመጠ
-እግዚአብሔር ለሙሴ ሕጉን እንደሰጠው
-ሙሴ ለሕዝቡ እንደጸለየ
✝️ምዕራፍ 2፦
-እግዚአብሔር በዕለተ እሑድ ሰባት፣ በዕለተ ሠሉስ አራት ፍጥረታትን እንደፈጠረ
-እግዚአብሔር እስከ ኃሙስ ስለፈጠራቸው ፍጥረታት
✝️ምዕራፍ 3፦
-ሰው እንደተፈጠረ
-በዕለተ ቅዳሜ ማረፍ እንደሚገባንና ሰንበትን ማክበር እንደሚገባ
-በበዓላት ቀን ሥጋዊ ሥራን መሥራት እንደሚያስቀጣ
✝️ምዕራፍ 4፦
-አዳም በሁለተኛው ሱባኤ ለፍጥረታት ስም እንዳወጣ
-ሔዋን በሳምንቱ ዓርብ ከአዳም ጎን እንደተገኘች
-አዳም በተፈጠረባት ምድር አርባ ቀን ቆይቶ ወደገነት እንዳረገ ሔዋን ሰማንያ ቀን ቆይታ እንዳረገች
-አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን እንደበሉና እንደተረገሙ
✝️ምዕራፍ 5፦
-አዳም ከገነት ሲወጣ መሥዋዕትን እንዳቀረበ
-አዳም እስከሚስት ድረስ የፍጥረታት ሁሉ ቋንቋ አንድ እንደነበረ፣ በኋላ ግን ሰው ሲበድል ሌሎች ፍጥረታት ከመናገር እንደተከለከሉ
-ለአዳም ኀፍረቱን ይሸፍን ዘንድ እግዚአብሔር ልብስ እንደሰጠው
-እግዚአብሔር የአቤልን መሥዋዕት እንደተቀበለ
-እስከ ላሜሕ ያለው የዘር ሐረግ መገለጡ
💝የዕለቱ ጥያቄዎች💝
፩. እግዚአብሔር በዕለተ እሑድ ስንት ፍጥረታትን ፈጠረ?
ሀ. ስምንት
ለ. ሰባት
ሐ. አራት
መ. ሦስት
፪. ዓሣዎች የተፈጠሩት መቼ ነው?
ሀ. ዓርብ
ለ. ረቡዕ
ሐ. ሠሉስ
መ. ኃሙስ
፫. እግዚአብሔር በዕለተ ዓርብ ስንት ፍጥረትን ፈጠረ
ሀ. አራት
ለ. አንድ
ሐ. ሦስት
መ. ሁለት
፬. እግዚአብሔር በስድስት ቀን የፈጠራቸው ፍጥረታት ስንት ዓይነት ፍጥረት ናቸው?
ሀ. አሥራ ስምንት
ለ. ኻያ
ሐ. ኻያ ሁለት
መ. ዐሥራ አምስት
፭. አዳም በሁለተኛው ሳምንት ለሚንቀሳቀሱ ደማውያን ፍጥረታት ሁሉ ስም አውጥቷል። ለአራዊት ስም የሰጠ በሰንተኛው ቀን ነው?
ሀ. በመጀመሪያው ቀን
ለ. በሁለተኛው ቀን
ሐ. በሦስተኛው ቀን
መ. በአራተኛው ቀኝ
https://youtu.be/s43dw6DGzfU?si=hv3ci-F4-EMt2Qdg