ማበርከትን ያውቃል
በሦስት አመቷ ፥
ከእናትና አባቷ ፥
ሳትደርስ ተቀብሎ ፥ ለአካለ መጠን
የአለም እናት አርጎ ፥ አበርክቶ ሰጠን።
አምስት ሺ ሰዎች ፥ ከሐዋርያት ጋራ
ሁለቱን ዓሳና ፥ አምስቱን እንጀራ
ተረፈ ክርስቶስ ፥ ስላበረከተው
አስራሁለት መሶብ ፥ ጠገቡና በልተው።
ጥቂት ተቀብሎን ፥
ጥቂት የሰጠነው ፥ ይበዛል ይልቃል
ማን እንደ እግዚአብሔር ፥ ማበርከትን ያውቃል።
✍ አቤል ታደለ
ለአስተያየት : @abeltadele
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
በሦስት አመቷ ፥
ከእናትና አባቷ ፥
ሳትደርስ ተቀብሎ ፥ ለአካለ መጠን
የአለም እናት አርጎ ፥ አበርክቶ ሰጠን።
አምስት ሺ ሰዎች ፥ ከሐዋርያት ጋራ
ሁለቱን ዓሳና ፥ አምስቱን እንጀራ
ተረፈ ክርስቶስ ፥ ስላበረከተው
አስራሁለት መሶብ ፥ ጠገቡና በልተው።
ጥቂት ተቀብሎን ፥
ጥቂት የሰጠነው ፥ ይበዛል ይልቃል
ማን እንደ እግዚአብሔር ፥ ማበርከትን ያውቃል።
✍ አቤል ታደለ
ለአስተያየት : @abeltadele
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19