በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Цитаты


እንኳን ወደበእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም በደህና መጡ!
═══════ ══ ═══════

➛በዚ ቻናል ላይ ድንቅ ድንቅ ስራዎች ይቀረባሉ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Цитаты
Статистика
Фильтр публикаций




'https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk' rel='nofollow'>💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               'https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk' rel='nofollow'>ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት


ባሻ ደምሴ በምርጫ ለምን ተሸነፉ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
እጅግ በጣም ገራሚ እና አስተማር ወግ ናት አድምጧት!

➮ ከበእውቀቱ ስዩም
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu
@Daniel_bewketu
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━


​​ሁሉም ነገር የሚፈጠረው ሁለት ጊዜ ነው፣ በመጀመሪያ በሃሳብ መልክ፣ ከዚያም በገሃዱ ዓለም፡፡ ዛሬ በሃሳብ፣ በንግግርም ሆነ በተግባር የሚዘራው ዘር የነገውን እውነታ እንደሚፈጥርበት የማያስተውል ግለሰብም ሆነ ሕብረተሰብ ጥበብ እንደጎደለው ማሰብ አያስቸግርም፡፡ ይህንን የመዝራትና የማጨድ ሕግ ያልተገነዘበና ስርአት የሌለው ሕብረተሰብ በውጤቱ ለአመለካከቱና ለራሱ የሚገባውንና የሚመጥነውን አለም ይፈጥራል፡፡ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢](https://t.me/joinchat/AAAAAFek7uctS1ofuUIvWQ)
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


​​የጨረቃዋን ውበት የሚሻ ጨለማውን አይሸሽም፣ ጽጌረዳዋን ብሎ የሄደ እሾሁን ፈርቶ አይመለስም
ፍቅርን ከልቡ የሚፈልግ ሰው ከራሱ አይደበቅም ፣እራሱን ፈጽሞ አይሸሽም


የምንፈራው ነገር ብዙ ጊዜ የምንመኘውና የሚበጀንን ነገር ነው። ሰዎች ከእውነተኛ ፍላጎታችን የመሸሽ ባህሪ አለን። በምክንያቶች እራሳችንን እያታለንን፤ ሊነቃ የሚታገለውን ድብቅ ምኞታችንን መልሰን እናስተኛዋለን።

ፍርሃታችንን ብንከታተለው..ጥበባችንንም እዛው ማግኘታችን አይቀም። ለዚህም ነው ልትገባበት የምትፈራው ዋሻ ውስጥ ነው ሀብትህን የምታገኘው የሚባለው። ውብ ነገሮችን ለማግኘት ሰው ፍርሃቱን አልፎ መሄድ አለበት፤ በምንፈግልጋቸው ነገሮችና በእኛ መካከል የቆመው ትልቁ ግድግዳ ካለማውቅ የሚመነጨው ፍርሃት ነው:: ጨለማውን የደፈረ ጨረቃን፤ እሾሁን ያልፈራ ጽጌረዳዋን፤ እራሱን ያወቀ ፍቅርን ማግኘቱ አይቀርም::

ፍርሃታችንን....እንከተለው ፤ የፍርሃት ዱካ እውነትኛ ምኞታችንን ያሳይን ይሆናል። ያንቀላፋውን ምኞት የሚቀሰቅሰውም ይኸው ለፍርሃት የምንሰጠው ምላሽ ብቻ ነው። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


​​✦✗ይህ እውነት የገባኝ ቀን✗✦
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ስለማያገባኝ ሰው ማውራት አቆምኩኝ፣ በማያገባኝ ስፍራ መገኘት ተውኩኝ፣ ምንም ለውጥ በማያመጣ ነገር ላይ መከራከርን ጣልኩት፣ ምንም ተጽእኖ ከማላመጣለት ሰው ጋር መነታረክን ተወት አደረኩኝ፣ ድምዳሜ ላይ ስደርስ ምንም ፋይዳ የማያመጣልኝን ጉዳይ ማሰላሰል እርግፍ አደረኩኝ . . . በአጭሩ የማደርገው ነገር ሁሉ ከዋናው የህይወቴ ዓላማና እሴት ጋር የመጣጣሙን ጉዳይ ማሰብ መኖር ጀመርኩኝ ፡፡━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


​​ከሐዘን በኋላ ደስታ እንጂ ምን አለ!
ማጣትን ማግኘት እንጂ ሌላ ምን ይከተለዋል! ምሽቱስ እየነጋ አይደል የሚሄደው?? ከጨለማ በኋላ ብርሃን እንጂ ምን ይመጣል
፡፡ የጨለመው ይበራል ፣ የጠፋዉም ይገኛል ። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


​​የጥንት እውቀት በመደበቅ ፣ የዛሬ እውቀት ግን በመስጠት ይከብራል ። በዚህ ዘመን እውቀትን ብትደብቅ አላዋቂ ትሆናለህ ። የእውቀት ስስት የጠፋበት ዘመን በመሆኑ ልናደንቅ ይገባናል ። የምትወደው ሰው ጋር ለመኖር በዝግ ልብ ሁነህ አትቅረበው ። ብዙ አለመጠበቅ ፣ ይቅር ማለትና ማለፍ እንዲሁም ጠባዩንና የአስተዳደግ ተጽእኖውን መረዳት ይገባሃል ። የምትወዳቸው አንተን የማወቅ መብታቸውን ከከለከልካቸው ይጠሉሃል ። በዝግ በር እንደማይገባ ዝግ በሆነ ልብም ወዳጅ አይስተናገድም ።ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


​​ዛሬ ያበሳጨህን ነገር በትዕግሥት አሳድረው ። ከቻልህ አሠልሰው ። በልኩ ማየት ትጀምራለህ ። ፈጥነህ መልስ መስጠት ጸጸትን ፣ ተስፋ መስጠትም ቁጭትን ያመጣል ። ፈጣን ፍርድ በሚሰጥባቸው አገራት የተፈረደባቸው በሞቱ በማግሥቱ ንጹሕ ነበሩ ይባላል ። ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


​​ያወቅከው እውቀት ቢመስጥህ የመጨረሻ እውቀት አይደለም ። በገዛ ድምፁ ባብቶ የሚያለቅስ እንዳለ ሁሉ ያወቀውም እውቀት ሲያስቀውና ሌላውን ሲያስንቀው የሚውል ሞኝ አለ ። የሞትከው ትምህርት ያቆምክ ቀን ነው ። በዓይኖችህ የምታየው ወዳጅህን በጆሮህ አትመዝነው ። ስለ ወዳጅህ ሐሜትን ይዘህ አትምጣ ፣ የሰማህበት ቦታ መልስ ስጥ ። የወዳጅ ልኩ ለወዳጅ ጠበቃ መሆን ነውና ። ደጋጎች ባይኖሩ ዓለም እንደ ቆሰለች ትቀር ነበር ። አንተም በደግነትህ የዓለምን ቍስል አድርቅ ።ማፍቀርህን እንደ ውለታ አትቍጠረው ፣ እውነተኛ ሰው ሌላውን ከመውደድ ውጭ ምንም አማራጭ የለውምና ። ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


❍✰ኮርያ ላይ ሆነው አድዋን ሲያስቧት✰❍
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
አስገራሚ እይታ አቦ ዳኒ ይመችክ!
➲ፀሐፊው ፦ዳንኤል ክብርት
➲አቅራቢ ፦አንዱዓለም ተስፋዬ

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


Репост из: በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም
እንኳን ለ127ኛ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ዓድዋ ለ128
የኢትዮጵያውያን ድል
የጥቁር ህዝብ ኩራት
➢ኢትዮጵያ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu
@Daniel_bewketu
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


┈┈┈◦◎●◉ሐበሻ ሆኖ ያልቀረ የለም"
◉●◎◦┈┈

ከሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት

ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


➛➛➛ስድስትና ስሐን!➛➛➛
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ከዳንኤል ክብረት

ተራኪ :- በኢዮብ ዮናስ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu
@Daniel_bewketu
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለጌታችንና ለመዳሃኒታችን እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት የከተራ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!

መልካም በዓል....


Репост из: በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


┈◦◎●◉የመቅደላው ጌታ◉◉●◎◦┈

➮ እኛና እነሱ ለታሪካችን ያለን አመለካከት እንዴት ነው ? አሪፍ ፁሁፉ ናት አድሚጧት!

➮ሁላችንም መሰማት ያለብን ታርክ ነው!
ከሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት


➮ አንዱአለም ክሽን አርጎ አቅርቦታል
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን


✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu
@Daniel_bewketu
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


Репост из: በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም
​​በምድር ላይ ለአንተ ካንተ የባሰ ጠላት ያለ እንዳይመሰልህ። ራስህን ካላሸነፍክ አሸናፊ መሆን አትችልም። አንዳንድ ጊዜ የምታደርገው ነገር ራስህን እያወደመ ካንተ በተቃራኒ ሆኖ ያሰቃየሃል። አንዳንድ ጊዜ ራስህን ራስህ በገነባኽው
እስር ቤት ታሳሪ ታደርገዋለህ። ከዛም ጠባቂው አንተ ተጠባቂውም አንተ ትሆናለህ። አንድ አንድ ጊዜ
የሚያበሽቅህ፣ የሚያስፈራራ፣ የሚያሸማቅቅህ ድምጽ ከራስህ ወደራስ
ይወረወራል። አትችልም፣ አታደርግም፣ ፈሪ ነህ ፣ ተስጦ የለህም እያለህ ከሰው ሁሉ የበታች ያደርግሃል።
ይህን
በውስጥህ ያለውን ሃይል ለማሸነፍ ለራስህ በራስህ ውስጥ ጠበቃ ቁምለት። ከራስህ ጋር ታገል። ራስህን ከራስህ ጋር
አስማማው እና አለም ሁሉ ከአንተ ጋር
ለመስማማት አጁን ይዘረጋል።
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu
@Daniel_bewketu
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


➛➛➛ ከሶደሬ ከመፅሐፍት ገፆች ➛➛➛
መሀረቤን ያያቹ እና አጫጭር ትረካዎች ላይ የተወሰደ በለስ አልባ ገነት
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
➛ ከሙልጌታ አለባቸው
አንባቢ፦ውቢት ያረጋል

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu
@Daniel_bewketu
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟


✦✦✦ደብዳቤዎቹ✦✦✦
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
➛በጣም ቆንጆ ትርካ ናት አድሚጧት!
➛ ደራሲ :-እንዳለጌታ ከበደ
➮ አጣፍጣና አሳምራ ያቀረበችውመስታወት አራጋውናት
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu
@Daniel_bewketu
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟

Показано 20 последних публикаций.