🙏 አዳር ፀሎት እና የአምልኮ ምሽት 🙌
🗓 ቀን ፡ ነገ አርብ ጥር 23
⏰ ሰዓት፡ 3፡00 - 12፡00
📍 ቦታ፡ ታበርናክል
በምስጋናና በምልጃ ስለ ምድራችን ወደ ጌታ የምንቀርብበት ጊዜ ስለሆነ መጥታችሁ አብራችሁን የጌታን ፊት ፈልጉ።
💡 የሚኖረን ጊዜ፡-
✨ በመንፈስ የተሞላ አምልኮ
✨ የምልጃ ጸሎት
✨ የእግዚአብሔርን መገኘት የምንፈልግበት ምሽት
በክፍተቶቻችን ላይ በአንድነት ቆመን ድምጻችንን እናሰማለን። ከጌታ ጋር ለለውጥ ተዘጋጅታችሁ ኑ!
📖 "በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ…" (2ኛ ዜና 7:14)
እንዳያመልጣችው!