የተለያዩ ትምህርታዊ መፅሀፍትን በነፃ download የምታርጉበት ድረገፅ
openstax.org
ከከፈታችሁት በኋላ subjects የሚል አማራጭ አለላችሁ እሱን በመንካት የተለያዩ የትምህርት አይነቶች ተዘርዝረው ታገኛላችሁ።
⚫Business
⚫Computer science
⚫Maths
⚫Nursing
⚫Natural Science
⚫Social science
የተመቻችሁን መጽሀፍ መረጣችሁ download ማድረግ ወይም እዛው ላይ ማንበብ ትችላላችሁ።