ትናንት በስልካችሁ chrome browser ላይ ምንም አይነት explicit content እንዳይመጣ እንዴት block እንደምታደርጉ post አድርገን ነበር።
በተመሳሳይ ዛሬ ሙሉ ስልካችሁ ላይ ምንም አይነት አላስፈላጊ content browse ሲደረግ እንዳይመጣ ማድረግ እንዴት እንደምትችሉ ላሳያችሁ።
የስልካችሁ settings ላይ ትገቡና connections የሚለውን ትመርጣላችሁ።
ከዛ more connection settings የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ።
private DNS የሚለውን ከፍታችሁ Private DNS provider hostname ውስጥ Adult-filter-dns.cleanbrowsing.org ወይም family.adguard-dns.com የሚሉትን አማራጮች ሞልታችሁ Save አድርጉት።
ከዚህ በኋላ ምንም አይነት adult content በየትኛውም browser ላይ አይመጣም።