ሁሉም ሰው ማዎቅ ያለበት platform | Canva full course for Beginners
Canva ብዙ ሰዎች የሚጠቀሙበት በጣም ትልቅና ጠቃሚ የgraphics design መስሪያ platform ነው።
ማንኛውም ሰው በቀላሉ edit ሊያደርጋቸው የሚችሉ የተለያዩ የdesigning ቴምፕሌቶች አሉት።
በcanva ልንሰራቸው የምንችላቸው የdesign አይነቶች
1. Social Media Designs
Instagram Posts & Stories
Facebook Posts, Covers & Ads
YouTube Thumbnails, Channel Art & Intros
TikTok Videos...