አላህ ብዙ ፀጋዎችን ሠጠን። ከተሠጠነ ፀጋ ዘካ ማውጣት ይጠበቅብናል። ትንሽ ትልቅ ብለን አንናቅ። ዘካ በረከትን ያመጣል። ዕውቀትን፣ ገንዘብን፣ ዕድሜን ያፋፋል።
አላህ በሰጣችሁ ነገር ሁሉ ሰዎችን እርዱ። ማገዝ በምትችሉትም እገዙ። ከችሮታዉም ለወንድም እህቶቻችሁ ቆንጥሩ። እኔ ምንም የለኝም አትበሉ። ሀሳብና ምክር፣ ገንዘብና ጉልበት፣ ጊዜና ዕውቀት፣ ተስፋና ፈገግታ ...እነኝህ ሁሉ ልናጋራቸው የሚገቡ የአላህ ፀጋዎች ናቸው። እናካፍላቸው ወዳጆቼ። ስናካፍላቸው ይበዙልናልና።
ከተሠጣችሁ አካፍላችሁ የምምውሉ ሁኑ።
ሶባሐል ኸይር❤
https://t.me/MuhammedSeidAbx