አንድ ጥሩ ነገር ልንገራችሁ? በተለይ የኔ እኩዮች ከሆናችሁ ትጠቀሙበታላችሁ።
የታላላቅ ሰዎችን ግለ-ታሪክ ማንበብ ህይወትን እንደት ጀመረው በምን በኩል አልፈው እንደተወጡት ስታዩ፣ ያለፉበትን ውጣ ውረድ ስታዩ እናንተንም የሚያጋጥማችሁ ፈተና፣ ስኬትም ይሁን ውጣ ውረድ ማንም ሰው የሚያልፍበት እንደሆነ ለመረዳት ይረዳል። የታላላቆቻችን ምክር ሁሌም አስተማሪ መሆኑ ይታወቃል፣ ሙሉ ታሪካቸውን ጽፈው ሲሰጡን ደግሞ አስቡት!!
ብዙዎቻችን ስንማር የተማርነው ነገር ይጥቅመን አይጥቀመን አናውቅም። ትዳር ብንመሰርት ትዳሩ የተሳካ ይሁን አይሁን የምናውቀው ነገር የለም። ቢዝነስም ቢሆን ተመሳሳይ ነው።
ታድያ የትላልቅ ሰዎችን ግለ-ታሪክ ማንበብ ለነዚህና መሰል uncertainities መልስ ይሰጣል። ምክንያቱም እኛ ከመገመት ባለፈ አንረዳውም እነሱ ግን አልፈውበታል። እነሱ የሰሩትን ስህተት ስናይ ደግሞ ራሳችንን መልሰን እንድናይ ያደርገናል።
ትንሽ ሆነን እንደ ትልቅ ለማሰብ አማራጭ መንገድ ይመሰለኛል። ያነበባችሁትና የተማራችሁበት ግለታሪክ ካለ ብታሳዉቁኝ ደስ ይለኛል።