እዚህ ቻናል ላይ ሀይማኖት፣ ፖለቲካ የመሳሰሉ ሀሳቦች የሚነሱበት አይደለም ። በወንድማዊ እሳቤ በውስጥ ለመከራችሁኝ ላወራችሁኝ አመሰግናለሁ ።
ከዛ ውጪ ግሩፑ ላይ እኔም ልምከረም እኔም ልመከረው እያላችሁ ስትጋፉ ለነበራችሁ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ።
ከዛ ውጪ ግሩፑ ላይ እኔም ልምከረም እኔም ልመከረው እያላችሁ ስትጋፉ ለነበራችሁ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ።