የሆኑ ሰዎች ማይክሮሶፍት ኤክሴል በደንብ ይችላሉ እንበል። ነገር ግን ኤክሴልን ከ ማይክሮሶፍት copilot ጋር መጠቀም አልጀመሩም።
ሌሎች ኮድ ላይ ጎበዝ ሆነው፣ አሁንም እነ cursor or windsurf አለያም github copilot በቀላሉ ሊሰራላቸው የሚችለውን ነገር በራሳቸው ለመስራት ይታገላሉ።
ዩቲበር ሆነው ስለ google trend, article writer or content creator ሆነው ስለ seo በደንብ ያልተረዱ ይበዛሉ።
መጀመሪያ ለአንድ ካምፓኒ ይሰሩ የነበሩ ባለሙያዎች በ ai ታግዘው ለ2ና ከዛ በላይ ለሚሆን ድርጅት መስራት የሚያስችል እድል እያለ ስራዬን ልነጠቅ ነው ይላሉ።
ማቅለል የምንችላቸውን ነገሮች በራሳችን ምክንያት ባናከብዳቸው መልካም ነው።
Ai ያስተምራል አስተምረን በሉት። ያማክራል አማክረን በሉት።
prmopt ኢንጅነሪንግም በደንብ ተማሩ። ጀማሪ ከሆናችሁ ስራችሁን ማስገምገም ትችላላችሁ ። መሻሻል የሚችል ነገር ካለ ንገረን በሉት።
መጻፍ ከደከማችሁ በድምጽ አናግሩት። እጃችሁን ላይ ያለውን በደንብ ካልተጠቀማችሁ የምትፈልጉትን ማግኘት ከባድ ነው።