ብዙ ሰው አንድ ነገር ሞክሮ አልሳካ ሲለው ማድረግ ያለበት ቀላል ያለ ማለፊያ የሚሆን መንገድን መፈለግ መሆን የለበትም። በርግጥ ከተገኘ ማን ይጠላል።
የገባንበትን ውድድር ማወቅ ያስፈልጋል ። ብዙ ሰዎች የሚሰጡትን አገልግሎት የምንሰጥ ከሆነ ከሰዎች የሚለየን ቢያንስ አንድ ነገር ሊኖረን ይገባል። ስራ ቦታ ካያችሁ ከጽዳት ሰራተኞች እንኳን ጎበዝ የሆነ/ች ታዝባችሁ ይሆናል። የተሻለ ቦታ ብሄድ እንኳን recommend አደርገዋለሁ የምትሉት ባለሙያ አጋጥሟችሁ ይሆናል።
ውድድር ውስጥ ሁሌም ትምህርት አለ። ብናሽንፍም ባናሸንፍም እንማራለን። በሂደቱ ውስጥ skill ያድጋል። master your profession and push the limits