Репост из: እኔ ምስክር ነኝ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በአህያ ውርንጫ ቢቀመጥም በቤተ-መንግሥት ከተቀመጡት ግን ይበልጣል።
በእርግጥም ይህ በአህያ ውርንጫ የተቀመጠው ንጉሥ አዳኝ ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ ማንም ሊያድን ከማይችለው ከሀጢአት ባርነት ብቸኛ አዳኝ ነው።
በእርሱ የሚያምኑትን ሁሉ — አሁንም ከሀጢአት ባርነት ያድናል።
#ያ_መሲሕ
#እነሆ_ያመሲሕ
#ኑ_ወደ_ኢየሱስ
#ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ልጅ