እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉላት እባካችሁ 🙏🙏🙏
ምስኪኗ እናት ተገኝታለች
የባንክ አካውንቷም ተስተካክሏል
* የአራት ልጆች እናትና በፅኑ ታማሚ ናት።
* ልጆቿ ከህመሙ ተርፈውላታል።
* ባለቤቷና የልጇቿ አባት ጥሏት ጠፍቶ የት እንዳለ አይታወቅም።
አሁን የምትኖረው መብራትም ውሃም በሌለው መጠለያ ነው። ከጤናዋ ጋር እየታገለች ልጆቿን ማሳደግ ቢከብዳት ይዛቸው እየዞረች ትለምናለች።
ሁላችንም ብንተባበር ከዚህ መከራ ውስጥ ልጆቹን ማውጣትና ይህቺን አሳዛኝ እናት ማሳረፍ እንችላለንና ከዚህ በታች በተቀመጠው የንግድ ባንክ አካውንት የአቅማችሁን ታደርጉ ዘንድ በፈጣሪ ስም እንለምናለን።
ንግድ ባንክ አካውንት
1000099602205
CBE
ፀሃይ ተሻለ ዘሪሁን
ስልክ:-
* 0923149392
ቅዳሜ ተለጥፎ የነበረው አካውንቷ ለሞባይል ባንኪንግ Active ባለመደረጉ መርዳት ፈልገው ላልቻሉ ብዙዎች ይደርስ ዘንድ
share በማድረግ እንድታዳርሱልን በፈጣሪ ስም እንማፀናለን