"ሂጃቧን ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች" - ሰልፈኞች
የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከሂጃብ ክልከላ ጋር ተያይዞ የፍርድ ቤት እና የትምህርት ቢሮ ወሳኔና ትእዛዝ እንዲተገበር የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ምክር ቤቱ ዛሬ ጥር 13/2017 ዓ.ም "ሂጃብዋ ትለብሳለች ትምህርትዋንም ትማራለች" በሚል መሪ ቃል በመቐለ ከተማ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገኝተዋል።
ሰልፈኞቹ ፦
- ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ ይመለሱ !
- ህገ-መንግስት ይከበር !
- የፍርድ ቤት ትእዛዝ ይከበር !
- ሰላም እና ፍትህ ለትግራይ !
የሚሉና እና ሌሎች መፈክሮች በማስማት ላይ ናቸው።