Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የእሳት አደጋ
ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች ላይ የእሳት አደጋ ደርሷል
በአዲስ ከተማ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 7 ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች ላይ የእሳት አደጋ ደርሷል።
አደጋው ትላንት ከሌሊቱ 10:35 ሰዓት መከሰቱ ተነግሯል።
የደረሰዉን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር ሰፊ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ተናግረዋል።
Via :-AMN