በፕሬዚዳንት ትራምፕ የፖሊስ ኦፊሰርነት ሹመት የተሰጠው የካንሰር ታማሚ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለ13 ዓመቱ የካንስር ታማሚ ታዳጊ የፖሊስ ኦፊሰርነት ሹመት በመስጠት የልጅነት ህልሙ እውን እንዲሆን ማድረጋቸው የዓለምን ትኩረት ስቧል፡፡
ዲጄ ዳንኤል የተባለው የ13 ዓመት ታዳጊ ህልሙ የፖሊስ ባለሙያነት ቢሆንም፤ ከ2018 ጀምሮ ባጋጠመው የብሬን ካንሰር ህመም ምከንያት ሰባት ዓመታትን ከህመሙ ጋር በመታገል አሳልፏል፡፡
ለመሞት አምስት ወራት ብቻ እንደቀረው በዶክተሮቹ የተነገረው ታዳጊው፤ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት የልጀነት ህልሙ እውን የሚሆንበት የፖሊስ ባሉሙያነት ሥራ በፕሬዚዳንት ትራምፕ ተሳክቷል፡፡
Via-FBC