Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሃዲድ ላይ ተኝቶ ባቡር በላዩ ላይ ከሄደበት በኋላ በተአምራዊ ሁኔታ የተረፈው ግለሰብ።
በፔሩ ዋና ከተማ ሊማ ውስጥ አንድ ግለሰብ ሰክሮ በከተማዋ ውስጥ በሚያቋርጥ የባቡር ሃዲድ ላይ ተኝቶ ሳለ ባቡሩ በላዩ ላይ ሄዶበታል። ነገር ግን ግለሰቡ ከባድ ጉዳት ሳይደርስበት ከአሰቃቂው አደጋ ለመትረፍ ችሏል። የአካባቢው አስተዳደር ግለሰቡ በተአምራዊ ሁኔታ የተረፈበትን አሰቃቂ አደጋ የሚያሳይ ቪዲዮን አጋርቷል።
Brook News