6ኛው የሳይንስ ሳምንት በፓናል ውይይትና በተለያዩ ኤግዚቢሽኖች ተከበረ
ዲዩ፣ ህዳር 13/2017 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)፦ 6ኛው የሳይንስ ሳምንት Robotics and Artificial intelligence for Societal Transformation በሚል ዋና ጭብጥ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ባዘጋጀው የፓናል እና ኤግዚቢሽን ተካሂዷል፡፡
ኤልያስ ዓለሙ (ዶ/ር) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የሳይንስ ሳምንት መከበሩ የሚኖረው ጠቀሜታ ከፍተኛ መሆኑን አስታውሰው አርተፊሻል ኢንተሊጀንስ በቴክኖሎጂ እድገት ላይ አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖ እየፈጠረ ያለና ወደፊትም የሰዎችን አኗኗር በእጅጉ ሊያቀል በዚያውም መጠን ደግሞ ሊያወሳስብ የሚችል መሆኑን አስታውሰው ተመራማሪዎችን እና ተማሪዎችን በመሰል ሰፋፊ አለማቀፋዊ አጀንዳዎች ላይ ማወያየት የዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ተልዕኮ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡
ለዝርዝሩ👇
https://www.facebook.com/share/p/15FRbaTBmB/