19 Dec 2024, 07:05
🛒 ከ #Amazon ላይ ዕቃ ገዝታችሁ የገዛችሁት ዕቃ እስከ አንድ ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ዋጋው ከቀነሰ ድርጅቱ ለዕቃው የቀነሰውን 💷 ገንዘብ ይከፍላችዋል።