የመጀመሪያዋ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዲጄ ስራ ጀምራለች
በአሜሪካ ኦሪገን የሚገኝ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው የቻትጂፒቲ ቴክኖሎጂ የምትጠቀም ዲጄ ስራ ያስጀመረው።
“አሽሊ” የተሰኘችው የሙዚቃ አጫዋች (ዲጄ) አድማጮችን በማዝናናት ላይ ናት
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ በብሮድካስት ሬዲዮ ዘርፍም አሻራውን ማኖር ጀምሯል።
በአሜሪካ ፖርትላንድ ኦሪገን የሚገኘው የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ (ላይቭ 95 ነጥብ 5) የመጀመሪያዋን ሮቦት የሙዚቃ አጫዋች ወይም ዲጄ ወደ ስራ አስገብቷል።
ሙዚቃዎችን በሚገባ አዘጋጅታ እያከታተለች የምትጋብዘው፤ በየመሃሉም መረጃ እየሰጠች ከአድማጮቿ ጋር ቆይታ የምታደርገው ዲጄ “ኤአይ አሽሊ” ትሰኛለች።
#Share_x50
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion