አውሮፕላንን ከሰው ልጆች በተሻለ መንገድ የሚያበር ሮቦት መሰራቱ ተገለጸ !!
የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ከዚህ በፊት ሮቦቶችን በመስራት የሰው ልጆችስ ያስ ደመሙ ሲሆን አሁን ደግሞ ተራው የአርቲፊሻል ቴክኖሎጂ ሆኗል አዲሱ ፈጠራ ፓይቦት የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ሲሆን በተለይም የአውሮላን አብራሪዎች ከተቋም ተቋም ስራ ሲቀይሩ እንደ አውሮፕላኖቹ ባህሪ ይሰ የነበ ረውን የሙያ ስልጠና ያስቀራል ተብሏል አዲሱ ቴክኖሎጂ አደገኛ እና ለሰው ልጆች አደጋ የሆኑ በረራዎችን ፣ የር ቀ ጠና አካባቢ እንዲሁም አድካሚ እና ረጅም ጊዜ የሚወስዱ በረራዎችን ለማድረግ እንደሚረዱ በዘገባው ላይ ተገልጿል።
#Share_x50
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion