🫧 ማይክሮ ቺፕ (#Micro Chips)
🥁 በአሁን ጊዜ የተለያዩ መረጃዎቻችንን ወይም ሰነዶቻችንን የምንይዘው በወረቀት ወይም በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ነው።
🥁 ነገር ግን አሁን እየተመረተ ያለ ቴክኖሎጂ #መታወቂያችንን፣ #የልደት ሰርተፊኬታችንን፣ #የባንክ ቡካችንን ወዘተ መረጃዎቻችንን በአንዲት #ቺፕ ላይ በመጫን እቺን መሳሪያ በሰውነታችን ውስጥ ትቀበራለች።
🥁 ነገር ግን እቺን በሰውነታችን ውስጥ የምትቀበር መሳሪያ የኛን መረጃዎች ከመያዝ ባለፈ የእኛን እንቅስቃሴዎች እና አኳኋን ከመከታተል እስከ መቆጣጠር ድረስ አገልግሎት ላይ ልትውል ትችላለች።
#Share_x50
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion